AWANA

Category: UPDATES


Awana Wolaita at a Glance: Success in Education and Community Development (2025)

Awana Wolayti Luxettaaninne Deretetta Dichchan 2018 ML Ottido Oosota xeelliyaagaan kaalidi de’iya YouTube be’anaw shoobettideta: https://youtu.be/Vv956eBgRVwበ2018 ዓ.ም. አዋና ወላይታ በትምህርትና በማህበረሰብ እድገት ያከናወነዉን ትልቅ ስኬት ለማየት ከታች ያለውን የYouTube ቪዲዮ ይመልከቱ።Watch the following YouTube video to see Awana Wolaita’s 2025…

Read More

በ AWANA – Association of Wolaita’s and Allies in North America የተገነባው ት/ት ቤት ተመርቋል

“የመማር ማስተማር ሥራዎችን ለማሳለጥ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው” ረ/ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ ዳሞት ወይዴ፤ መስከረም 25/2018 ዓ.ም በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ ዳጋጋ ሌንዳ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት 6 አዳድስ ክፍሎች ግንባታና ያረጁ ክፍሎች…

Read More

በወላይታ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የመብት ጥሰትና አፈናን በተመለከተ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር (AWANA) እና በዋሽንግተ ዲሲ አካባቢ የወላይታ ኅብረት (WCDC) በጋራAugust 9, 2022 ካሁን ቀደም በተደጋጋሚ እንደገለጽነው የወላይታ ብሔር በኢትዮጵያ ታሪክና አገር ግንባታ ሂደት ከሌሎች የአገራችን ህዝቦች ጋር ኢትዮጵያን በማልማት፣ አንድነቷንና ሉአላዊነቷን በማስከበር ረገድ የሕይወት መሥዋዕትነት…

Read More

“I am Wolayta”: Taani Wolayta book authored by Mrs. Manyahilishal Madebo is now available on Amazon, Barnesandnoble, Walmart and other online stores

This Book titled “I am Wolayta”: Taani Wolayta authored by USA based Mrs. Manyahilishal Madebo is now available online and it covers fascinating stories about Wolayta culture, social life, childhood experiences and other details, especially for Children who want to…

Read More

AWANA COVID-19 Funding and other support to Wolayta, Ethiopia as per WOLAYTA TV

AWANA COVID-19 Funding and other support to Wolayta, Ethiopia as per WOLAYTA TV

Read More

Upcoming AWANA Meeting

Gentle reminder of tomorrow’s meeting and some pictures from our visit to Ethiopia including Wolaita, Ethiopia in January 2022. More to be shared in the tomorrow meeting (2/12/2022)

Read More

ማስታወቂያ ለመላው የAWANA አባሎችና ወዳጆች:-

ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ Feb. 12, 2022 በዲሲ ሰዓት ልክ 8:00PM ላይ በሚኖረን በZoom በምናደርገው ስብሰባ ላይ የማኅበራችን ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ዳታ ዴኣን ጨምሮ ሌሎችም ተወካዮቻችን ከአገር ቤት ጉብኝት መልስ የሚያቀርቡልንን ሪፖርት የምናደምጥበት፣ በአንዳንድ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር የምናደርግበት፣ እንዲሁም ደግሞ በማኅበሩ…

Read More

ጉዳዩ:- የኢሳት ጋዜጠኛ አቶ ግዛው ስለ ወላይታ የሰጠውን ጥላቻ የተሞላበትን አስተያየት ይመለከታል። September 16,2021

በመስከረም 3 ቀን 2014 ዓ.ም አቶ መሳይ መኮንን ይመራ በነበረው “ዕለታዊ” በተሰኘው የኢሳት መርሃ ግብር ላይ ስለ ብሔርተኝነት በተነሳው ሐሳብ አቶ ግዛው ለገሰ ስለ ወላይታ ብሔርተኝነት ማቆጥቆጥ አስታውሰው መጥፋትና መሸነፍ ያለበት መሆኑን መናገራቸው በወላይታ ሕዝብ ዘንድ ቅሬታ፣ ጥያቄና ቁጣን የጫረ…

Read More

Wolaita Dichchanaw Amoy de’iyo Ubbay AWANA qaatuwan AWANA gadawata demmanaw pengge dooya!

AWANA eqotay Wolaita diaspora issippe shishshiyoogan dumma dumma dichcha baasotun Wolaita motta madiddi de’iyooge erettes. Payatettan, Luxettan, daro dichcha hillatun AWANA ra gidiyoogan WOLAITA deriya maddanaw koyyiya oonikka AWANA websiteyan allalliya poliya gadawata demmana mala bonchchuwan Shobetideta.

Read More

ኢትዮጵያ በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ 4 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች

ኢትዮጵያ በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ 4 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች / ነሃሴ 2/2013 ኢትዮጵያ በ2020 ቶኪዮ ኢሊምፒክ አራት ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቃለች።የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ውድድሮች ፍጻሜውን ያገኛል።ኢትዮጵያም በአትሌቲክስ፣ በሴቶች ብስክሌት፣ በውሃ ዋና እና በወንዶች ወርልድ ቴኳንዶ የውድድር…

Read More