AWANA

Category: UPDATES


በወቅታዊ የወላይታ ዞን ጉዳይ ላይ የሚደረግ ውይይት August 2020

በወቅታዊ የወላይታ ዞን ጉዳይ ላይ የሚደረግ ውይይት August 2020

Read More

በወላይታ ሕዝብ ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃና መሠረታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር-AWANA Date: 8/11/2020

በወላይታ ሕዝብ ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃና መሠረታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫበሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር-AWANA 8/11/2020******************************************************ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ መንግሥት በወላይታ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃና እሱንም ተከትሎ የፈሰሰውን የንጹኃን ወላይታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች በግፍ…

Read More

ለCOVID-19 ድጋፍ በAWANA በኩል የተሰበሰበውን ገንዘብ በተመለከተ አጭር መግለጫ

በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር (AWANA) በትውልድ አካባቢያችን ብሎም በአገራችን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የጤናና የኢኮኖሚ መቃወስ ውስጥ ሊገቡ ለሚችሉ ወገኖቻችን ድጋፍ እንዲሆን የገንዘብ መዋጮ ስንሰብስብ መቆየታችን ይታወሳል። የተሰበሰበውን ገንዘብ ድጋፍ ለሚሹ ሰዎች ወደ ወላይታ ለማስተላለፍ ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት…

Read More

በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቁን በማስመልከት የተሰጠውን መግለጫ በመስማታችን የተሰማንን ታላቅ ደስታ እየገለጽን የአገራችን መንግሥት በአፈጻጸሙ ላይ ስለወሰደው ቁርጠኛ እርምጃ ያለንን አድናቆት በዚሁ አጋጣሚ እንገልጻለን።(July 22, 2020)

በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቁን በማስመልከት የተሰጠውን መግለጫ በመስማታችን የተሰማንን ታላቅ ደስታ እየገለጽን የአገራችን መንግሥት በአፈጻጸሙ ላይ ስለወሰደው ቁርጠኛ እርምጃ ያለንን አድናቆት በዚሁ አጋጣሚ እንገልጻለን። መላው የአገራችን ሕዝብ ለዚህ ታላቅና ፈር ቀዳጅ ልማታዊ ሥራ ስላሳየው አንድነትና ትጋት…

Read More

Wolaitatto Lemiso Hasayata: Wolaita Asay dumma dummabata qantan birshshanaw go’ettiyo lo’iyanne keehippe mal’iya lemiso hasayatuppe amaradageeta garssan wottida. Wolaitay hayseyyiddi leemisoy yohuwa duttana xayikkone silisses yaages!

 Axare Wurssi Yootin Ashshi Qanxxes Aybi xayo kettan santti lochchan ka’i Aye Uloy Gazza Yeles Ayesi baynna sagayoy na’essi kushiya menttes Banan Be’ay Piton Koyes Battiya Baynasan Quuliyakka Bana Batta Gaws Bitta Baaqin Biray Kiyees Baqidage dogikonne baqetage dogenna…

Read More

በወላይታና አከባቢዉ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር የተሰጠ መግለጫ (June 25, 2020)

በወላይታና አከባቢዉ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተበሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር የተሰጠ መግለጫJune 25, 2020የወላይታና አጠቃላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ መዋቅራዊና ስልታዊ (systemic) በሆነ መንገድ በሚፈጸምበት መንግሥታዊ ጭቆናናአፈና ለዘመናት ጎብጦ የኖረ ሕዝብ መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። ከዚሁ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ በደል ለመላቀቅ…

Read More

በዝዋይና በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች በሚኖሩ የወላይታ ተወላጆች ላይ እየደረሱ ያለዉን ጥቃት በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ። December 10, 2017

ወላይታ |”ዋላሄታ”| የወላይታ ብሄር መጠሪያ ስምና የመኖሪያ ቦታ ሲሆን ትርጓሜውም የተቀላቀለ፣ የተደባለቀ፣የተዋሀደ፣ የተቀየጠ ማለት ነው። አሁን ወላይታ በሚባልበት አካባቢ የሚኖረው ህዝብ ከብዙ ዘመናት በፊት ከሀገሪቱከተለያዩ አካባቢዎች የተለያዩ ነገዶች መጥተው በአካባቢው ከሚኖሩት ነገዶች ጋር በመዋሃድ የተመሰረተ ብሄር ነው።በተለያየ ምክንያት ማለትም በንግድና…

Read More

በወላይታና በሲዳማ ህዝቦች መካከል የመሬት ይገባኛል ጉዳይ ከሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ July 4, 2017

በአሁኑ የኢትዮጵያ የመልክአምድር አቀማመጥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የወላይታ ብሄረሰብ ይህንን ቦታና ስያሜ ይዞ የተቀመጠው ከብዙ ሺህ ዘመናት በፊት እንደነበረ የታሪክ መዛግብት ያመለክታሉ። ይህ ጥንታዊ የሆነው ብሄረስብ በሁሉም አቅጣጫዎች መሰል ከሆኑ በርካታ ብሄረሰቦች ጋር የሚዋሰን ሲሆን፤ በሰሜን ከከምባታና ሃድያ፣ በሰሜን…

Read More

News/Blogs

Read More

Wolaytatto Odota

Wolayta dere kawotettan,………………..

Read More