
Saroy Ubbassi gido. Ubba AWANA yametinne Wolayta allalliyan qofa shakkanaw koshshay de’iyo oonne, 02/27/2021 DC wodiya qoodan 8:00 PM ZOOM’ iya galchchan bettana mala, AWANA Osuwa polissiya kaletay shobbes. Ha ya’an dumma dumma qofati machcha demmanaw dandayosona. Hayanninta ha ya’an…
Read Moreበሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር (AWANA) በአሁኑ ጊዜ የዓለማችን ከፍተኛ ተግዳሮት የሆነው COVID-19 በወላይታ አካባቢ ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ድጋፍ ከመላው አባሎቻችንና ደጋፊዎቻችን በGoFundMe አማካይነት ስንሰበስብ መቆየታችን ይታወሳል። በተለያዩ ጊዜያት በመላው አገራችን ሲከሰት በነበረው ፖለቲካዊ ቀውስ ምክንያት…
Read Moreይህ በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ እሁድ ታህሣሥ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ከጧቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት በደረሰው መነሻው ባልታወቀውና በዓይነቱ ከፍተኛ የሆነው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ሀብት ንብረታቸውን ላጡ ወገኖቻችን በውጭ ሃገራት ነዋሪ ከሆኑ የአካባቢው ተወላጆችና ወዳጆች…
Read Moreባለፈው ቅዳሜ December 5, 2020 የማኅበራችን ጠቅላላ ስብሰባ መደረጉ ይታወሳል። የጠቅላላ ጉባዔው ያለፈውን ዓመት ክንውኖችን በመገምገምና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ነበር የተጠናቀቀው።በስብሰባው ላይ በመገኘት ከፍተኛ ተሳትፎ ላሳያችሁ አባሎቻችንና ደጋፊዎቻችን ሁሉ ያለንን አድናቆት በዚሁ አጋጣሚ እየገለጽን ለትውልድ አካባቢያችን…
Read Moreበሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር (Awana Wolayta) አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ:-ማኅበራችን እፊታችን ቅዳሜ December 05, 2020 መደበኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ስብሰባ ያደርጋል። መሠረታዊና ወቅታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ለማስተላለፍ በሚካሄደው በዚሁ ታሪካዊ ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። ከአጀንዳዎቻችን ዋና…
Read Moreአጭር ማሳሰቢያ – በሰሜን አሜሪካ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች ማኅበር አባላት በሙሉ:-ባለፈው ቅዳሜ November 21, 2020 በነበረን የቦርድና ሥራ አስፈጻሚ አባላት ስብሰባ ላይ በአንዳንድ ወቅታዊና አንገብጋቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መነጋገራችን ይታወሳል። በስብሰባው ከተነሱት ዋና ዋና ጉዳዮች ጥቂቶቹን ለማስታወስ ያህል:-1. ለኮቪድ-19 መከላከያ…
Read MoreNomination for AWANA Leadership Positions 2020
Read Moreእንደሚታወቀው በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክና አገር ግንባታ ሂደት የወላይታ ብሄር ከሌሎች ወንድም የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመሆን አገሩን በማልማትና በመገንባትና ሉአላዊነቷን በማስከበር ጉልበቱን፣ እውቀቱን፣ ገንዘቡንና ውድ ህይወቱን የከፈለ፤ እየከፈለም የሚገኝ፤ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር፤ ጠንካራ፤ ሥራ ወዳድ እንድሁም ሰውን በዘሩ ሳይሆን በሰውነቱ (በሰብአዊነቱ) የሚወድ…
Read Moreልማታዊ ባለሀብት አቶ አበበ ዘለቀ በመሞታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን። አቶ አበበ ትጉህ ሠራተኛ፣ ለሰው አሳቢ፣ ትሁትና ገር አገር ወዳድ ሰው እንደነበሩ በቅርበት የሚያውቋቸው ይመሰክራሉ። አቶ አበበ ዘለቀ በወላይታ የሠሯቸው የልማት ሥራዎች የእጃቸው አሻራ ሆነው በማኅበረሰቡ…
Read MoreDama godda (ባለዳማዉ ፈረስ) ኣቶ ኣየለ ኣዳሬን ከልጅነቴ ጀምሮ የማዉቀዉ “ምኖ ጎባ ኣሳ” (የተሳካለት ጎበዝ ሰዉ) ተብሎ ነዉ። በዚያን ጊዜ የማዉቀዉ ግን የተዋጣለት የስራ ሰዉ መሆኑን ብቻ ሳይሆን በግርማ ሞገሱ ፈገግታዉ ቀልዱና በምክሩም ስፍራን የሚሞላ ሰዉ ነበር። ፈረንጆች “larger than…
Read More